በጎ ፈቃደኛ ይሁኑ

እያንዳንዱ ሰው እና ቤተሰብ የብሩህ ተስፋ ዕድል ሊኖረው ይገባል፡፡ ኤሪን ሁሉንም የዲሲ ነዋሪዎች የሚያገለግል መፍትሔዎች የሚሰጥ እና ተጠያቂ መንግሥት እንዲኖር እየሰሩ ነው፡፡ ለጠንካራ ዲሲ በጋራ ለመሥራት የኤሪንን የምርጫ ቅስቀሳ ይቀላቀሉ፡፡

በጎ ፈቃደኛ ለመሆን ይመዝገቡ