ዘመናዊ መንግሥት

የመንግሥት ፕሮግራሞች፣ ኃብቶች እና አገልግሎቶች ለሁሉም ሰው እኩል ተደራሽ መሆን አለባቸው፡፡ ኮቪድ-19 ወረርሺኝ መንግሥታችን በሥራ አጥነት ድረ ገጾች፣ በሚገባ በማይሰሩ የክትባት ፖርታሎች እና ተደራሽ ባልሆኑ የኤጀንሲዎች ድረ ገጾች ላይ ቆሞ የቀረ ይመስላል፡፡ ኤሪን ዘመናዊ፣ በሚገባ የሚሰራ፣ ተደራሽነቱን ለማሻሻል እና ለተጠያቂነት እና ቀጣይነት ላለው መሻሻል ቴክኖሎጂን የሚጠቀም መንግሥት እንዲኖር ይሰራሉ፡፡

በተደጋጋሚ፣ እንግሊዝኛ መናገር፣ ማንበብ ወይም መጻፍ ለማይችሉ (ወይም የተገደበ ችሎታ ላላቸው) የሕዝብ አገልግሎቶች፣ ፕሮግራሞች እና ተግባራት እኩል ተደራሽነት እና ተሳታፊት እንዲኖራቸው ለማድረግ ሳንችል ቀርተናል፡፡ ይህ ኢፍትሐዊ አለመሆኑ ብቻ ሳይሆን፣ የመንግሥት አለመቻል ከተማችን ለእነዚህ ማኅበረሰቦች እና ለእነርሱ ፍላጎቶች ግድ አይሰጣትም የሚል መልዕክት ያስተላልፋል፡፡ ዘመናዊ፣ ተደራሽ ድረ ገጽ አለመኖሩ የመንግሥት ፕሮግራሞችን ለመጠቀም ጥረት የሚያደርጉ ነዋሪዎችን ይጎዳል፡፡ ኤሪን ነዋሪዎችን በተሻለ ለማገልገል የመንግሥት ድረ ገጾች በነዋሪዎች ዋነኛ ቋንቋዎች እንዲኖሩ ከማድረግም ባሻገር በስልክ ለመጠቀም የሚቻሉ እና የተደራሽነት ፍላጎቶችን የሚያሟሉ እንዲሆኑ፣ በጠቅላላው ቴክኖሎጂን በተሻለ ለመጠቀም ዝግጁ መሆን እንደሚገባ ያውቃሉ፡፡ 

To Erin, modern government also means government free from discrimination and harassment. It must provide high-quality, accessible services to everyone regardless of their status, particularly for communities that have been historically excluded, discriminated against, and subjected to hate crimes, including our LGBTQ+ communities. Erin has dedicated her career to fighting for workplaces free from discrimination and harassment, and as Chairwoman she will never stop fighting for the same for DC.

በሕዝብ ደህንነት፣ ጤና፣ የመኖሪያ ቤት አቅርቦት፣ ትምህርት እና ለሎችም ኢንቬስትመንቶች ስኬት መረጃዎችን መሰብሰብ እና ፕሮግራሞችን መመዘን መቻል ወሳኝ ስፍራ አላቸው፡፡ ገለልተኛ ምዘናዎች መካሄዳቸው ለግልጽነት እና ለታሰበባቸው እና ከዚያ ውጪ ለሆኑ የፖሊሲ ውጤቶች ምላሽ ለመስጠት የሚችል በቀጣይነት የሚሻሻል መንግሥት እንዲኖር ያስችላል፡፡ ምን ውጤታማ እንደሚሆን ለማንስ አንደሚጠቅም ከማውቅም በተጨማሪ በመንግሥት ፕሮግራሞች ላይ የሚደረግ ቁጥጥር ውጤታማነት በአብዛኛው የሚመነጨው በልዩ ልዩ ዘርፎች መረጃዎችን ከመሰብሰብ፣ ከመቆጣጠር እና ከመጠቀም ነው፡፡

የኤሪን ተሞክሮ ፡-

Erin has consistently advocated for a forward thinking approach to technology and accessibility in DC government. She led a city-wide effort to adapt Advisory Neighborhood Commissions to the realities of the Covid-19 pandemic. Erin has dedicated her professional life to building safe workplaces for everyone — without discrimination or harassment — so that we can all succeed.