ሁኔዎችን እንደ አግባብነቱ የምታስተናግድ ከተማ እና ቀጣይ የወደፊት ሁኔታ

ያለፉት ሁለት ዓመታት ያሳዩን ነገር ቢኖር፣ ሕይታችን በቀላሉ ሊመሳቀል የሚችል መሆኑን ነው፡፡ ዲሲ ወረርሽኝ፣ የአየር ንብረት ለውጥ፣ የመንግሥት መዘጋት እና በኃይል የፖለቲካ ሥልጣን የመያዝ ሙከራ አጋጥሟታል፡፡ እነዚህ ክስተቶችም ከሁሉ በላይ ጉዳት ያደረሰሱት የኃብቶች እጥረት ባለባቸው ላይ ነው፡፡ የምክር ቤት ሊቀመንበር በሚሆኑ ጊዜ ኤሪን ማኅበረሰቦቻችንን ለማጠናከር እና መሠረተ ልማቶችን ለማሻሻል እንደሁም ምንም ቢመጣ ብሩህና ቀጣይነት ያለው የወደፊት ጊዜን ለማረጋገጥ ራዕይ ሰንቆ እንዲሰራ ምክር ቤቱን ይመራሉ፡፡

የኮቪድ 19 የሕዝብ ጤና የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ እጅግ ከፍተኛ ኪሣራ ከማምጣቱም ባሻገር ከተማችን ነዋሪዎችን ለመደገፍ እና ለመጠበቅ ያለውን አቅም ተፈታትኗል፡፡ በቫይረሱ ምክንያት 1,100 የቤተሰብ አባላትን፣ ጓደኞቻችንን እና ጎረቤቶቻችንን አጥተናል፤ ለቁጥር የሚያታክቱ ሌሎች ነዋሪዎች ደግሞ በሕመም እና ወረርሺኙ ባመጣው የኤኮኖሚ ድቀት ከፍተኛ ስቃይ ደርሶባቸዋል፡፡ ምግብ እና የልጆች እንክብካቤ እንዳናጣ የአስፈላጊ አገልግሎቶች ሠራተኞች ጤናቸውን አደጋ ላይ በመጣል ወረርሺኙን ፊት ለፊት ተጋፍጠዋል፡፡ አንዳንዶች ወደ ቴሌወርክ ሲሸጋገሩ በርካቶች ደግሞ ሥራዎቻቸውን አጥተዋል፡፡ ትምህርት ቤቶች ቨርቹዋል ትምህርት ተጠቅመዋል፣ ነገር ግን በአሁኑ ጊዜ ብዙዎች ተማሪዎች ክትባት ሳይወስዱ ወደ ትምህርት በመመለስ ላይ ናቸው፡፡

ይህ በእንዲህ እያለ፣ የአየር ንብረት ለውጥ ተጋርጦብናል፤ የእርሱም ወቅታዊ እና የወደፊት አሉታዊ ውጤት ሰፊ እና እየተባባሰ በመሄድ ላይ ይገኛል፡፡ በዓለም ዙሪያ እና በዲሲ እጅግ አስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ተመልክተናል፤ ከእነርሱም መካክል አውሎ ንፋስ እና ጎርፍ ይገኙባቸዋል፤ የመሠረተ ልማት ውድመት ለምሳሌ የሕንጻዎች እና ድልድዮች መፈራረስም እንዲሁ፡፡ የምድራችን እና የዲሲ ሙቀት እንደሚጨምር እናውቃለን፤ ኃይል የቀላቀለ ዝናብ እንደሚጨምር እና የባሕር ጠለል እንደሚጨምር እናውቃለን፡፡ የአየር ንብረት ለውጥ በማኅበረሰባችን ላይ የሚያደርሰውን ተጽዕኖ ለመቀነስ፣ አሁን ያለንን መሰረተ ልማት መልሶ ለመገንባት እና አዳዲስ መፍትሔዎች ለማጎልበት እና ተግባራዊ ለማድረግ በቂ ሥራ አልሰራንም፡፡

Building a resilient city means working to strengthen our communities to withstand challenges by reducing poverty and investing in basic needs like housing, education, and healthcare. It also means acting with foresight and vision to learn from and adapt to these challenges, seeking and implementing bold solutions focused racial and economic justice. That’s why Erin supports a Green New Deal for DC, including investing heavily in robust, reliable, accessible and affordable public transportation; implementing pedestrian and bicycle infrastructure that encourages people to drive less and makes our streets safer; using green infrastructure at every opportunity; and creating good-paying, union jobs that come with these investments. She also knows we need universal Internet and the ability to use technology to our advantage, including hybrid work and school. Resilience isn’t just a struggle, it’s an opportunity to be bold, creative, and visionary, and Erin is up for the task.

የኤሪን ተሞክሮ ፡-

ከአማካሪ የአካባቢ ኮሚሽነሮች ጋር በጋራ በመሆን፣ ኤሪን በታሪካዊ ዲስትሪክቶች በግልጽ የሚታዩ የሶላር ፓኔሎች ላይ ገደብ እንዲኖር የተደረጉ ለውጦችን መርተዋል፡፡ በዓመታቱ ሂደት ኤሪን በጎርፍ ምክንያት የሚከሰቱ ችግሮችን ለመፍታት በመላው ብሎክ የተሟላ መፍትሄ ለመንደፍ የማኅበረሰብ የጎርፍ ውኃ መፍትሔ የገንዘብ ድጋፍ እንዲገኝ ለማድረግ ችለዋል፡፡ ኤርን ለሕዝብ ትራንስፖርት ያላቸው ድጋፍ እጅግ ጠንካራ ነው፤ ባገኙት ዕድል ሁሉ ለተሻለ ትራንስፖርት ጥሟገታሉ፣ ያስተዋውቃሉ፤ የእገረኞች መንገዶች እንዲሻሻሉ እና የሕዝብ ትራንስፖርት ይበልጥ እንዲለመድ ጥረት ያደርሉ፡፡